የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ምክር ቤት

የወረዳ 8 አስተዳደር ምክር ቤት 2ተኛ የስራ ዘመን 13ተኛ አመት 2ተኛ መደበኛ ጉባኤውን በቀን 26/04/2018 ዓ.ም እደሚያካሂድ ገለፀ ።

Published on: January 4, 2026
የወረዳ 8 አስተዳደር ምክር ቤት 2ተኛ የስራ ዘመን 13ተኛ አመት 2ተኛ መደበኛ ጉባኤውን በቀን 26/04/2018 ዓ.ም  እደሚያካሂድ ገለፀ ።
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር ምክር ቤት 2ተኛ የስራ ዘመን 13ተኛ አመት 2ተኛ መደበኛ ጉባኤውን በቀን 26/04/2018 ዓ.ም እደሚያካሂድ ተገለፀ።
የእለቱ ጉባኤ አጀንዳዎች
->የ2ተኛ የስራ ዘመን 13ተኛ አመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤ ቃለ ጉባኤ ማፅደቅ
->በወረዳው የተመረጡ 3 ጽ/ቤቶች የ6 ወር የስራ አፈጻጸም ሪፓርት ያቀርባሉ
->ለተለያዩ ጽ/ቤቶች የታጩ ሹመቶች አቅርቦ ማስፀደቅ ናቸው።